tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
  5. ኢንቨርተር ባትሪዎች
  6. Solar ኢንቨርተር ባትሪዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 07/06
9 እይታዎች

የመብራት መቆራረጥን የቀረፈ/Inverter Battery /

+1
1
Victron Energy
ብራንድ
ኢንቨርተር ባትሪዎች
አይነት
100aH
የባትሪ አቅም
48V
የባትሪ ቭልቲጅ
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1-7 ቀን
ነፃ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
Addis Ababa
Hybrid Inverter,Lithium ion battery (Automatic power backup) Solar panel /UPS &Glarie Elevator/Lift
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-12:00
Rበመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? G-Power ጀነሬተርን የሚተካ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም አየን ባትሪ (#Lithium_ion_Battery )፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ ለ24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ251XXXXXXXXX + ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን ሊትየም አየን ባትሪን ከ 5ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ እስከ 100ኪሎ ዋት እናቀርባለን እንዲሁም ሀይብሪድ የሆነ ኢንቨርተር ከ 1ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ በማቅረብ የመብራት ችግርን እንፈታለን:: የምናቀርባቸው ባትሪ እና ኢንቨርተሮች: ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ለባንኮች ለኢንተርኔት ካፌዎች ለቢሮዎች ለቴሌኮም ተቋማት ለሲኒማ ቤቶች እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት ይሆናል ከጀነሬተር ለየት የሚያደርጉት ባህሪያት በሶላር (Solar panel) እና በመብራት ቻርጅ የሚደረግ መሆኑ Shock absorber ስላለው ምንም አይነት ንዝረት የለውም ድምፅ እና ጭስ አልባ ነው መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ #4 micro second ቅፅበታዊ በሆነ መልኩ ይበራል:: የ አምስት ዓመት ዋስትና እና የ 1ዓመት ነፃ ጥገና እንሰጣለን091XXXXXXX
የመብራት መቆራረጥን የቀረፈ/Inverter Battery /የመብራት መቆራረጥን የቀረፈ/Inverter Battery /የመብራት መቆራረጥን የቀረፈ/Inverter Battery /የመብራት መቆራረጥን የቀረፈ/Inverter Battery /የመብራት መቆራረጥን የቀረፈ/Inverter Battery /
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif