ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ጥገና እና ግንባታ
የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
የፀሐይ እና ታዳሽ
የፀሐይ ማዞኛዎች
የእንጨት ተመቶች
Solar Hybrid Inverter Lithium Ion Battery(Automatic Power)
ዳይመንድ
1/6
+
1
ምስሎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 3 ሰዓቶች በፊት
20 እይታዎች
Solar Hybrid Inverter Lithium Ion Battery(Automatic Power)
+1
Deye
ብራንድ
Solar Generators
አይነት
6000
watts
የጀነሬተር ውጤት ኃይል
100
aH
የጀነሬተር ባትሪ አቅም
5
kWh
የጀነሬተር ባትሪ ኃይል
4000
watts
የጀነሬተር ፀሐይ ኃይል
48 V
የጀነሬተር ቭልትጅ
Brand New
ሁኔታ
ተጨማሪ አሳይ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
Addis Ababa
Hybrid Inverter,Lithium ion battery (Automatic power backup) Solar panel /UPS &Glarie Elevator/Lift
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-12:00
ደብቅ
በዘመናዊ የ ሀይል አማራጭ ልናድሶት መጥተናል በጀነሬተር ድምፅና የነዳጅ ወጪ ተማረዋል? ኤሌክትሪክ ያልተዳረሰበት አከባቢ ነው የሚኖሩት? በ ኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተማረዋል? ከ ጀነሬተር የተሻለ backup system ለመጠቀም እያሰቡ ነው? ከ 1KW ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት KW ድረስ በሚፈልጉት የ ሃይል አማራጭ ሁሉም ምርቶቻችን ሲፈልጉ በ ኤሌክትሪክ ካልሆነም ከሶላር በሁለቱም አማራጭ ቻርጅ መሆን ይችላሉ ከገበያዉ ምን ይለየናል? 1. በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ ውጤት ሊትየም (Lithium ion) በምርቶቻችን መጠቀማችን 2.ከ 3 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች መያዛችን 3. ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣ ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ ላይ ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም እንዲመች ሆኖ መምጣቱ 4. ገጠር ቢሆኑ በ ሶላር ከተማ ላይ ደግሞ በ ዝቅተኛ ኤሌክትሪክ ሃይል ቻርጅ መደረግ መቻሉ (hybrid system) ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ. ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል) ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ 13 አመት የህይወት ጊዜ የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና.
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 310,000
ይለዋወጣል
ደውለኝ ተወካይ
Inverter&Lithium Battery,Lift
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
ሊቲየም-አዮን ባትሪ