tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
  5. ኢንቨርተር ባትሪዎች
  6. Solar ኢንቨርተር ባትሪዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 05/05
117 እይታዎች

Solar Hybrid Inverter Lithium Battery

+1
SRNE
ብራንድ
ኢንቨርተር ባትሪዎች
አይነት
Hybrid Inverter
አዛዥ ዓይነት
100aH
የባትሪ አቅም
48V
የባትሪ ቭልቲጅ
አዲስ
ሁኔታ
ነዳጅ አልባ ጀነሬተር በዘመናዊ የ ሀይል አማራጭ ልናድሶት መጥተናል ስልክ090XXXXXXX በጀነሬተር ድምፅና የነዳጅ ወጪ ተማረዋል? በ ኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተማረዋል? ሁሉም ምርቶቻችን ሲፈልጉ በ ኤሌክትሪክ ካልሆነም ከሶላር በሁለቱም አማራጭ ቻርጅ መሆን ይችላሉ 5 አመት ዋስትና ያለው 1 አመት ነፃ የጥገና አገልግሎት አዲስ አበባ ከሆነ ነፃ ገጠማ በ ኤሌክትሪካል ኢንጅነርስ የታገዘ የረዥም ጊዜ ልምድ ያለው ከገበያዉ ምን ይለየናል? 1. በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ ውጤት ሊትየም (Lithium ion) በምርቶቻችን መጠቀማችን 2.ከ 3 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች መያዛችን 3. ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣ ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ ላይ ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም እንዲመች ሆኖ መምጣቱ 4. ገጠር ቢሆኑ በ ሶላር ከተማ ላይ ደግሞ በ ዝቅተኛ ኤሌክትሪክ ሃይል ቻርጅ መደረግ መቻሉ (hybrid system) በከፍተኛ የ ሃይል አማራጭ መገኘቱ ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ. ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ 13 አመት የህይወት ጊዜ የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና አድራሻ: አዲስ አበባ ስልክ090XXXXXXX
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif