ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ጥገና እና ግንባታ
የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
ኢንቨርተር ባትሪዎች
Inverter and Lithium Ion Battery(Automatic Power Backup )
1/6
+
1
ምስሎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 07/06
5 እይታዎች
Inverter and Lithium Ion Battery(Automatic Power Backup )
+1
Denyo
ብራንድ
ኢንቨርተር ባትሪዎች
አይነት
100
aH
የባትሪ አቅም
52
V
የባትሪ ቭልቲጅ
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
Addis Ababa
Hybrid Inverter,Lithium ion battery (Automatic power backup) Solar panel /UPS &Glarie Elevator/Lift
Open
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-12:00
ደብቅ
በዘመናዊ የ ሀይል አማራጭ ልናድሶት መጥተናል በጀነሬተር ድምፅና የነዳጅ ወጪ ተማረዋል? ኤሌክትሪክ ያልተዳረሰበት አከባቢ ነው የሚኖሩት? በ ኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተማረዋል? ከ 1KW ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት KW ድረስ በሚፈልጉት የ ሃይል አማራጭ ሁሉም ምርቶቻችን ሲፈልጉ በ ኤሌክትሪክ ካልሆነም ከሶላር በሁለቱም አማራጭ ቻርጅ መሆን ይችላሉ ከገበያዉ ምን ይለየናል? 1. በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ ውጤት ሊትየም (Lithium ion) በምርቶቻችን መጠቀማችን 2.ከ 3 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች መያዛችን 3. ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣ ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ ላይ ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም እንዲመች ሆኖ መምጣቱ 4. ገጠር ቢሆኑ በ ሶላር ከተማ ላይ ደግሞ በ ዝቅተኛ ኤሌክትሪክ ሃይል ቻርጅ መደረግ መቻሉ (hybrid system) 5. ገበያ ላይ ካሉት ምርቶች በተለየ በመካከለኛ እና በከፍተኛ የ ሃይል አማራጭ መገኘቱ ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ. ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል) ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ 13 አመት የህይወት ጊዜ የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና.
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 310,000
ይለዋወጣል
ደውለኝ ተወካይ
Inverter&Lithium Battery,Lift
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በተለምዶ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መልስ ይሰጣል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ