tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 08/05
4 እይታዎች

Glarie Elevator

+1
Glarie Elevator
ብራንድ
ሊፍት
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
GLARIE ELEVATOR ሊፍቶቹ የጀርመን ምርት ሲሆኑ Glarie moter የተገጠመላቸውና እና በገበያ ላይ ከ100 አመታት በላይ ያስቆጠሩ ናቸው ሊፍቶቹ europian ስታንዳርድ የሆኑና የብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው ናቸው ARD system የሚጠቀሙ ስለሆነ መብራት ቢጠፋ እንኳን በአቅራቢያ ወዳለው floor ያደርሳሉ የበሮቹን መዘጋትና መከፈት የሚቆጣጠሩ ሴንሰሮች የተገጠመላቸው ናቸው ከ5 - 15 ሰው መያዝ የሚችሉ እጅግ ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን ያላቸው ነፃ ከ 1ዓመት የጥገና አገልግሎት ከበቂ ክትትል ጋር ውበትን ከጥንካሬ ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ !! ለበለጠ መረጃና ሊፍቶችን ለማየት በ ይደውሉልን Dm us
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif