tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 22/05
2 እይታዎች

Glarie Elevator

+1
Elevator
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Five Elevator 1.የጀርመን ምርት የሆነ (Glarie elevator) አሳንሰር ለተለያዩ ህንፃዎች እንዲሁም ድርጅቶች የተለያዩ አሳንሰሮችን እናቀርባለን ። 2.በ 4 ወር ጊዜያት ዉስጥ አስመጥተን እናስገጥማለን ። 3.ብቁ የሆኑ የገጠማ ባለሙያዎች ያሉን ሲሆን አስፈላጊዉን የገጠማ፣ የማማከር ስራና ጥገና እንዲሁም በቂ ዋስትና እናቀርባለን። 4. Automatic Risk Device (ARD) ሁሉም አሳንሰሮቻችን ላይ for safety mechanism የገጠምን ስለሆነ ተመራጭ ያደርገናል። 5... በዘርፉ ከ7 አመት በላይ ልምድ ያለን ሲሆን ከ450 በላይ አሳንሰሮችን ለተለያዩ ተቋማት የገጠምን ስለሆነ አሳንሰሮችን ሲፈልጉ ፈጥነዉ ይደዉሉ። ለበለጠ መረጃ :Mina #ያናግሩን (ይደዉሉ)
Glarie Elevator
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif