tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
  5. ኢንቨርተር ባትሪዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 27/06
5 እይታዎች

G Power Manufacturers

+1
SRNE
ብራንድ
ኢንቨርተር ባትሪዎች
አይነት
Hybrid Inverter
አዛዥ ዓይነት
100aH
የባትሪ አቅም
100V
የባትሪ ቭልቲጅ
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
1 ቀን
ነፃ
ከአየር ብክለት ነጻ የሆነ አካባቢን እንፍጠር። G-power Light up your life. የመብራት መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ በጸሃይ ኃይል እና በመብራት ቻርጅ ተደርጎ የሚሰራ ጀነሬተርን ሙሉ በሙሉ የሚተካ ምርት ከ5 አመት ዋስትና እና ከ1 አመት የነጻ የጥገና አገልግሎት ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል። ከ1kw ጀምሮ እንደ ኃይል ፍጆታዎ የተለያዩ የኃይል አማራጮችን ይዘን መጥተናል። ምርቶቻችን:- ምንም አይነት ነጋጅ የማይጠቀሙ ናቸው። ጭስ እና ድምጽ አልባ ናቸው። ለአጠቃቀም እና ለአገጣጠም ቀላል ናቸው። ከተፈጥሮ ጋር ተስማሚ ናቸው። በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችሉ ናቸው። ምርቶቻችንን በተለያዩ ቦታዎች ላይ መጠቀም ይችላሉ። ለመኖሪያ ቤቶች ለድርጅቶች ለሆቴሎች ለባንኮች/ለፋይናንስ ተቋማት ለአፓርትመንቶች/ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ለሪል ስቴቶች ለቢሮዎች ለንግድ ሱቆች/ለሱፐር ማርኬቶች ለአስጎብኚ ድርጅቶች (Travel Agency) ለኢንተርኔት ካፌዎች ለdata center ለጤና ተቋማት / ለቤተ እምነቶች ለቴሌኮም ተቋማት + ራሄል (Rahel) G-Power Manufacturing
እውቂያ አሳይ
G Power Manufacturers
ETB 170,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif