tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. የፀሐይ እና ታዳሽ
  5. የፀሐይ ፓነሎች
  6. Outdoor የፀሐይ እና ታዳሽ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 30/04
156 እይታዎች

G Power Inverter and Solar Panels

+1
SRNE
ብራንድ
የፀሐይ ፓነሎች
አይነት
Hybrid Inverter
አዛዥ ዓይነት
አዲስ
ሁኔታ
በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? G-Power ጀነሬተርን የሚተካ በኤሌክትሪክ ሃይል እና ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም_ባትሪው (የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ)፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች (ቲቪ ፣ፊሪጅ ፣መብራት... ) ያለምንም መቆራረጥ የ24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግሮን ይቀርፋል!! EUROPEAN STANDARD ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን!! ከ1ኪሎ ዋት ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን #ሊትየም_አዮን_ባትሪዎች ከ5.12ኪሎዋት ጀምሮ በ #high_voltage እና በ #low_valtage እናቀርባለን አገልግሎቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል! ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል አንዴ 100% ቻርጅ ለመደረግ እስከ 8 ሰዓት ይፈጃል! መግለጫዎች ያለምንም እንከን ከ10 ዓመት በላይ ማገልገል/መቆየት ይችላል! የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር Contact + +
G Power Inverter and Solar PanelsG Power Inverter and Solar PanelsG Power Inverter and Solar Panels
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif