tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የቧንቧ እና የውሃ ስርዓቶች
  4. የውሃ ታንኮች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 22 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Fiberglass

+1
Waterworks
ብራንድ
የውሃ ታንኮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
1cm
እቃ ርዝመት
1cm
የእቃ ቁመት
1cm
እቃ ስፋት
john reservoir tanker in fiberglas ፨ውሀ በበቂ አጠራቅሞ ያለገደብ መጠቀም ይፈልጋሉ ? የውሃ አቅርቦትዎን በከፍተኛ ደረጃ ለመጨመር በፋይበርግላስ የውሃ ማጠራቀሚያ ሴፕቲክ ታንክ ስርዓታት ይጠቀሙ ! ፨ከጥቅሞች በጥቂቱ . በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ በጉድጓድ ዉስጥ ከሚመጣ የሽንት ቤት ፍሳሾች ሙሉ ለሙሉ የተከለለ ስለሚሆን ለዉሀ ብክለት አስተማማኝ ነዉ ። • በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ምንም አይነት ዝገት አይኖረዉም። .በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ መበስበስ እና መሰነጣጠቅ የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም። . በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ማንኛዉንም የአየር ንብረት የመቋቋም ብቃት አለው ። . በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ እድሜ ልክ ያገለግላል ። .በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ለማፅዳት በቀላሉ የሚመች ሲሆን ፣ በዉሀ ዉስጥ በፍጥነት ለሚራባዉ አልጌ ደግሞ ፈፅሞ የማይመች ነዉ ። በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ከመሬት በታች በጉድጎድ ዉስጥ ስለሚሰራ ቦታ ቆጣቢ ነዉ። በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ አንዲት ጠብታ ዉሀ ስለሌለዉ ዉሀዎ ከብክነትና ኪሳራ ነፃ ነዉ ለመኖሪያ ቤቶች ፣፤ሪል እስቴቶች ፤ድርጅቶች ፤ሆስፒታሎች፥ ሆቴሎች ፥ ኤምባሲዎች፥የእርሻ ቦታዎች ፥ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወዘተ
እውቂያ አሳይ
FiberglassFiberglass
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif