Eufy Smart Scale C1 12 አስፈላጊ የሰውነት መረጃዎችን
ዘመናዊ ሚዛን የሰውነትዎን ሙሉ መረጃ በስልክዎ ይከታተሉ። ይህ ዘመናዊ ሚዛን ከክብደት በተጨማሪ 12 አስፈላጊ የሰውነት መረጃዎችን በጥራት ይለካል፦
የሰውነት ስብ መጠን (Body Fat %)
የሰውነት ግዝፈት መለኪያ (BMI)
የጡንቻ መጠን (Muscle Mass)
የአጥንት ስብስብ/ክብደት (Bone Mass)
በሆድ አካባቢ ያለ ስብ (Visceral Fat)
የውሃ መጠን (Water Percentage)
በቀን የሚያስፈልግ የካሎሪ መጠን (BMR)
... እና ሌሎችንም ዝርዝር መረጃዎች!
መረጃውን በቀላሉ ከስልክዎ ጋር ማገናኘት እና የጤና ጉዞዎን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።
ጤናዎን በትክክለኛ መረጃ መምራት ይጀምሩ!