ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
የማሳጅ መሣሪያዎች
ትናንሽ ማሳጀሮች
Body የማሳጅ መሣሪያዎች
4 in 1 Full Body Massager Set
ኢንተርፕራይዝ
1/3
+1
1
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 1 ሰዓት በፊት
101 እይታዎች
4 in 1 Full Body Massager Set
ትንሽ ማሽሻጫ
የማሳሪያ አይነት
ሙሉ ሰውነት
የሰውነት ክፍል
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
addis ababa Ethiopia
ደብቅ
🌟 የሰውነትዎን ውጥረት በቤቶ ይገላገሉ! 🌟Relax & Spin Tone -slimming Toning & Relaxing በስራ ብዛት ወይም በእድሜ ምክንያት የሰውነት መዛል እና የጡንቻ ህመም አስቸግሮዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ አለ! Relax & Spin Tone - ሁለገብ የማሳጅ መሳሪያ! 🔹 ለምን ይመረጣል? 4 ተለዋዋጭ ራሶች፡ እንደ ፍላጎትዎ የሚቀያየሩ እና ለተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚሆኑ። የፍጥነት መቆጣጠሪያ፡ እንደ ህመምዎ መጠን ፍጥነቱን መጨመር እና መቀነስ የሚያስችል (6 ደረጃዎች)። ለስብ መቀነሻ (Slimming): በንዝረቱ አማካኝነት አላስፈላጊ ስብን ለማስወገድ እና ሰውነትን ለማስተካከል ይረዳል። ምቹ አጠቃቀም፡ ለመያዝ የማያደክም እና በየትኛውም የሰውነት ክፍል ላይ ለማሳረፍ የሚመች ዲዛይን። 🔹 የሚሰጣቸው ጥቅሞች፡- ✅ የደም ዝውውርን ያሻሽላል። ✅ የትከሻ፣ የጀርባ፣ የእግር እና የጡንቻ ህመምን በቅጽበት ያስታግሳል። ✅ የድካም ስሜትን ያስወግዳል። ✅ ለቆዳ መሸብሸብ እና ለሴሉላይት (Cellulite) መፍትሄ ይሰጣል። 📍 አሁኑኑ ይዘዙና የጤናዎ ባለቤት ይሁኑ! 💰 ዋጋ፡ 4100 ብር 📞 ለማዘዝ በስልክ ቁጥር
091XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 4,100
ደውለኝ ተወካይ
Ibrahim Seid
5+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
81 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
የማሳጅ የስጦታ ስብስቦች
የመላ ሰውነት ማሳጅ መሳሪያዎች