tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. የዋፍል መሥሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 2 ሰዓቶች በፊት
39 እይታዎች

Mini Waffle Maker

የዋፍል አይሮኖች
አይነት
ቀይ
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
ክብ
ቅርፅ
መደበኛ ዋፍል ማቀናበሪያ
የዋፍል ቅርጽ አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
addis ababa Ethiopia
ሚኒ ዋፍል ሰሪ (Mini Waffle Maker) ​ በየቀኑ ጠዋት በቤታችሁ ጣፋጭ ዋፍል መመገብ ትፈልጋላችሁ? ​ጊዜ የሚያባክን እና የተወሳሰበ ቁርስ አሰራር ሰልችቶዎታል? እንግዲያውስ ይሄንን እጅግ ዘመናዊ ሚኒ ዋፍል ሰሪ ይዘንላችሁ ቀርበናል! ​ ለማዘጋጀት በጣም ቀላል እና ፈጣን አነስተኛ ቦታ የሚይዝ እና ውብ ዲዛይን ያለው ዋፍል ብቻ ሳይሆን ለፓንኬክ፣ ለሃሽ ብራውን እና ለሌሎችም ይሆናል ለማጽዳት በጣም ምቹ ​ለልጆችዎ፣ ለቤተሰብዎ ወይም ለራስዎ በደቂቃዎች ውስጥ ሞቅ ያለ፣ ቀጭን እና የሚጣፍጥ ዋፍል ያዘጋጁ። ለቁርስ፣ ለምሳ ወይም ለምሽት መክሰስ ፍጹም ነው! ​#MiniWaffleMaker #BreakfastIdeas #Ethiopia #KitchenAppliances #QuickMeals #Yummy
እውቂያ አሳይ
Mini Waffle MakerMini Waffle MakerMini Waffle MakerMini Waffle MakerMini Waffle MakerMini Waffle Maker
ETB 2,800
81 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif