tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 2 ሰዓቶች በፊት
36 እይታዎች

Ardo Injera Mitad አርዶ ምጣድ

+1
10
ባለብዙ ሥራ መቀቀሪያ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Enat
ብራንድ
መላኪያ
Addis Ababa
1-2 ቀን
ETB 100 - 400
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ንፋስ ስልክ-ላፍቶ
Mehal merkato
አሁን ክፈት
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-19:30
እናትምጣድ ! ➺ ኦርጂናል የእናት ምጣድ ምርቶችን ለቤትዎ። ➽ ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆነ። ለእንጀራ ፣ ዳቦ ፣ ቂጣ ፣ ፈጢራ ፣ አምባሻ ፣ ህብስት ፣ ፓን ኬክ እና መሠል ምግቦችን ለመጋገር የሚያስችል። ለእንቁላል ፣ ስጋ ጥብስ ፣ ዶሮ ፣ አሩስቶ ፣ በርገር ፣ Steak ፣ BBQ እና ሌሎችም ዘመናዊ ምግቦችን ለማዘጋጀት የሚሆን ምርጥ ምጣድ። ➺ መሟሸትና ማሰስ ሳያስፈልገው እንጀራ ለመጋገር ማስቻሉ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል። ➥ በጣም ጠፍጣፋና ቀላል ከመሆኑም ባሻገር ምንም አይነት ቦታ አይዝም። በተለይም ለኮንዶሚኒየምና ጠባብ ቤት ላላችሁ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም ሆነ ለመጠቀም በጣም አመቺ የሆነ የሀገራችን ምጣድ። ➽ አጠቃላይ የምጣዱ ስፋት 46 cm በመሆኑ የምንፈልገውን ነገር በስፋት ለመጠቀም ያስችለናል። የኤሌክትሪክ ፍጆታው አነስተኛ ከመሆኑም ባሻገር ሙቀቱን ለመቆጣጠር ዲጂታል መቆጣጠሪያ ያለው
እውቂያ አሳይ
Ardo Injera Mitad አርዶ ምጣድArdo Injera Mitad አርዶ ምጣድArdo Injera Mitad አርዶ ምጣድ
ETB 22,500
6 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif