#villa | for rent
old airport፡ ብስራተ-ገብርኤል - $2,500 per month
3 bedroom | 2 bathroom's + 2 kitchens + servicequarterwithbathroom + guardroom | 500 sqm
#ቤቱ
የሚገኘው ብስራተ-ገብርኤል፤ american school አካባቢ ባለ ነፋሻማ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው።
እጅግ ለኑሮ ምቹ እና በአቅራቢያውም ሱፐርማርኬት ፣ካፌ ፣የኢጣሊ እና ኮሪያን ሬስቶራንት፣ ጣፉጭ መሸጫ ቤቶች ፣ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ድርጅቶች እና የመሳሰሉ ነገሮች በቅርብ እርቀት ስላሉት የነዋሪውን ህይወት ምቹ እና ቀላል ያደርገዋል።
#houseamenities
2-cargarage, front&backgarden, originalwoodenfloors&paneling, 2watertankers, residentialneighborhood, nearby cafes, grocerystores & restaurants.
#paymentterm
monthly rent: 2500 usd
security deposit: 0
upfront: 3 months
#rentalperiod
minimumrentalperiod: 6months.
#type
non-furnished
#agentcommission
10%