tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት እቃዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 2 ሰዓቶች በፊት
11 እይታዎች

CNC Laser Machine

+1
Laser Tree
ብራንድ
እንግሬቪንግ
አይነት
የመኖሪያ ክፍል
ክፍል
አዲስ
ሁኔታ
ብርቱካን
ቀለም
ውስጥ
አጠቃቀም ቦታ
ወድ ቤተሰቦች ምን ልስራ ብለው ምንም ሃሳብ አንዳይገቦት እኛ ዘንድ በአየነቱ ልዩ የሆነ ሲኤንሲ ማሸን "CNC LASER MACHINE" ይዘን ቀርበናል ለፍቅረኛ, ለቤተሰብ ,ለወዳጅ አልያም ለሚወዱት ሰዉ ስጦታ መስጠት ለሚፈልጉ "customer" ለመስራት የሚያስችል። እኛን ያማክሩ፣ለአይን ማራኪ የሆኑ ያልቃሉ ይጠፋሉ የማይባሉ ቋሚ ስጦታዎችን በሚገባ መስራት የሚችል ። corner light በሚፈልጉት ፎቶ እና ዲዛይን መስራት (ክብ መብራቶች ለአይን ማራኪ ከፈለጉ በፎቶ ከፈለጉ በስዕል በሚገባ አሳምሮ ይሰራሎታል) በእጅ የሚሰሩ / Hand made / gifts ለልደት ስጦታ የሚሰጡት በፈለጉት ሰዉ ፎቶ የሚያሰሯቸዉ በተለያዩ አይነት ዲዛይን ብቻ ምን አለፋዎት በተመጣጣኝ ዋጋ የኔ ለሚሉት ሰዉ ስጦታ ለመስጠት የሚያስችል እኛን ያማክሩን ቋሚ እና ማራኪ ስጦታዎችን ይሰሩበታል።
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif