tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. በሮች እና ደህንነት
  4. Wooden በሮች እና ደህንነት
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 01/06
3 እይታዎች

Wooden Doors

+1
ሌላ
አይነት
ሌላ
ቀለም
እንጨት
ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር: Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው:: + Inbox ለሆቴል፣ለአፓርትመንት፣ለሆስፒታል፣ለጋራ መኖሪያ ቤቶች 40/60 ፣ 20/80 እኛ መኖሪያ ቤቶች የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ በሮች ናቸው ። #በጣት አሻራ #በቁልፍ # በፓስወርድ # በካርድ የሚሰሩ በሮች ሲሆኑ በተጨማሪም ዉበት እና ጥንካሬን የተላበሱ ናቸው ። #ለበለጠ መረጃ
Wooden DoorsWooden DoorsWooden DoorsWooden DoorsWooden DoorsWooden Doors
ETB 20,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif