ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ጥገና እና ግንባታ
በሮች እና ደህንነት
German በሮች እና ደህንነት
Victor Security Door | Strong Steel | ጠንካራ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 03/06
30 እይታዎች
Victor Security Door | Strong Steel | ጠንካራ
+1
victor
ብራንድ
ሌላ
አይነት
ሌላ
ቀለም
ብረት
ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • አራዳ
22,kazanchis
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 06:00-18:30
ደብቅ
በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር: ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች እና አፖርትመንት ለሆስፒታሎች እና ለቢሮ ለኮንዶሚንየም ለ ዋና መግቢያ እንዲሁም ውስጥ ለውስጥ ክፍሎች ምቹ ተደርገው የተሰሩ ዘመን አመጣሽ ውብ እና ጠንካራ በሮች ናቸው። Germany Standard Door ናቸው። የምናቀርባቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Wood Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(water proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው phone
097XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 21,700
ይለዋወጣል
ደውለኝ ተወካይ
Yosef Mubarek
3+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 10 ሰዓቶች በፊት
እውቂያ አሳይ
2 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
Waterproof በሮች እና ደህንነት
Stainless Steel በሮች እና ደህንነት
Wooden በሮች እና ደህንነት
Sound Proof በሮች እና ደህንነት