tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. በሮች እና ደህንነት
  4. የደህንነት በሮች
  5. German በሮች እና ደህንነት
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 15/05
1 እይታዎች

Security Doors

+1
2
ሌላ
አይነት
ሌላ
ቀለም
የማይዝለል ብረት
ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አራዳ
22,kazanchis
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 06:00-18:30
በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር: ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች እና አፖርትመንት ለሆስፒታሎች እና ለቢሮ ለኮንዶሚንየም ለ ዋና መግቢያ እንዲሁም ውስጥ ለውስጥ ክፍሎች ምቹ ተደርገው የተሰሩ ዘመን አመጣሽ ውብ እና ጠንካራ በሮች ናቸው። Germany Standard Door ናቸው። የምናቀርባቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Wood Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(water proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው
Security DoorsSecurity DoorsSecurity DoorsSecurity Doors
ETB 17,073
ይለዋወጣል
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif