tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. በሮች እና ደህንነት
  4. የፊት በሮች
  5. Double በሮች እና ደህንነት
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 07/06
53 እይታዎች

Hik Victor Doors

+1
2
የፊት በር
አይነት
120mm
ቁመት
180mm
ስፋት
ተሰንጠለ በር
የመክፈቻ አይነት
Other
የቁልፍ ብዛት
ሌላ
ቀለም
ብረት
ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
የመቃን አይነት : Single Frame Double Frame እና Extension Frame በፎቶ ላይ የምትመለከትዋቸው በሮች: Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን ለበለጠ መረጀ + + ብለው ይደዉሉ
Hik Victor DoorsHik Victor DoorsHik Victor DoorsHik Victor DoorsHik Victor DoorsHik Victor DoorsHik Victor Doors
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif