tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 05/06
13 እይታዎች

Toothbrush Uv Sterilizer and Dispenser

+1
Any
ብራንድ
የግንብ ተሰንጠላጭ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
አዲስ አበባ • የካ
1 ቀን
ነፃ
የጥርስ ብሩሽዎ ላይ ምን እንዳለ ያውቁ ይሆን? ተመራማሪዎች ባደረጉት የተለያዩ ጥናቶች መሠረት በአንድ ጥርስ ብሩሽ ላይ በአማካኝ ወደ 1.2 ሚሊዮን የሚጠጉ 5 አይነት የባክቴሪያ ዝርያዎች ይርመሰመሳሉ!! ከእነዚህ ባክቴሪያዎች ራስዎንና ቤተሰብዎን የሚጠብቁበት ቀላል መፍትሄ 'Toothbrush UV Sterilizer and Dispenser' ባክቴሪያ በሚገድለው 'ኣልትራ ቫዮሌት' ጨረርን በመጠቀም ከጥርስ ብሩሽዎ ላይ ባክቴሪያዎችን የሚያስወግድ በተጨማሪም የጥርስ ሳሙናዎን በመያዝ በቁጠባ መጠቀም የሚያስችልዎ አጠቃቀሙ ቀላል ስለሆነ የማያስቸግርዎ በአንድ ጊዜ 4 ጥርስ ብሩሾችን የሚይዝ ቻርጅ ተደጎ ስለሚሰራ መብራት ሳይኖርም የሚያገለግል ካበሩት በኋላ ሲጨርስ በራሱ የሚያጠፋ ሀይል ቆጣቢ
ETB 1,500
30 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif