tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት አካላት
  4. ማድረቂያ ቆዳ
  5. የቤት አካላት
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 1 ቀን በፊት
10 እይታዎች

100% Waterproof Mattress Protector - የፍራሽ ሽፋን በምርጥ ዋጋ አሁኑኑ ይዘዙ!

+1
Any
ብራንድ
የአልጋ ልብስ
አይነት
ነጭ
ቀለም
የመኝታ መክደኞች
መኝታ ንዑስ አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-19:00
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Brass
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 09:30-18:00
ለቤትዎ ንፅህና የሚሆን ምርጥ የፍራሽ መሸፈኛ ​ፍራሽዎ ላይ ውሃ ወይም ፈሳሽ ቢፈስስስ መጨነቅ ይቁም! ይህ አስተማማኝ የፍራሽ ሽፋን 100% ውሃ የማይሳልፍ ሲሆን፣ ፍራሽዎን ከእርጥበት፣ ከቆሻሻ እና ከሽታ ይጠብቀዋል። በጣም አስፈላጊው ነገር ሲተኙ እንደ ላስቲክ ድምፅ አይኖረውም እንዲሁም አይሸራተትም። ሰውነትንም የማያቃጥል እና ለቆዳ ምቹ የሆነ ጥራት ያለው እቃ ነው። በቀላሉ አውልቀው ማጠብ ስለሚችሉ ቤተሰብዎን ከብክለት ይከላከላሉ። ​ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን! ​ የዋጋ ዝርዝር (ያለ ትራስ ልብስ): ​ይህ ዕቃ ለፍራሽዎ ረጅም ዕድሜን ይሰጣል፣ የጥራት ደረጃውንም ሳይቀንስ ለብዙ ዓመታት እንዲጠቀሙበት ያግዘዋል። አሁኑኑ ይደውሉልን! እቃው ውስን በመሆኑ ቀድመው እንዲወስዱ እንመክራለን። ስልክዎን አንስተው በመደወል ለፍራሽዎ ተገቢውን ጥበቃ ያድርጉለት። በፍጥነት መጥተን እናደርሳለን። ጥራት የእኛ መለያ ነው! የእርሶ ምርጫ በደስታ እንቀበላለን።
100% Waterproof Mattress Protector - የፍራሽ ሽፋን በምርጥ ዋጋ አሁኑኑ ይዘዙ!
ETB 4,999
21 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif