tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. የኮምፒውተር እና የአይቲ አገልግሎቶች
  4. Mobile የኮምፒውተር እና የአይቲ አገልግሎቶች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 1 ቀን በፊት
16 እይታዎች

Professional Website and Mobile App Development

+1
EXELION ONE MEMBER PLC
የኩባንያ ስም
መተግበሪያ እና ቴክኖሎጂ
አገልግሎት አይነት
ትላልቅ ዌብሳይቶችን እና የሞባይል መተግበሪያዎችን (Apps) በከፍተኛ ጥራት እንሰራለን ድርጅትዎ ወይም ቢዝነስዎ ወደ ዲጂታል መድረክ ተሻግሮ ገበያውን እንዲቆጣጠር ይፈልጋሉ? EXELION በኮምፒውተር ሳይንስ እና በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ከፍተኛ እውቀትና ልምድ ባላቸው ምሁራን የተመሰረተ የራሱ ትልቅ ህጋዊ ቢሮ ያለውና በታማኝነት የሚሰራ ትልቅ የሶፍትዌር ድርጅት ነው ከሌሎች በተለየ ከተረከቡ በኋላ አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የቴክኒክ ድጋፍ (Technical Support) የሶፍትዌር ዋስትና (Warranty) እና ህጋዊ ደረሰኝ (Invoice) በማቅረብ ሙሉ ኃላፊነት ወስደን እንሰራለን ለኢ ኮሜርስ፣ ለኮንስትራክሽን፣ ለሪል እስቴት፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ እና ለማንኛውም ትልቅ ድርጅት የሚሆኑ ዘመናዊ ዌብሳይቶችን እንዲሁም ለAndroid እና iOS ስልኮች የሚሰሩ ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው የሞባይል መተግበሪያዎችን Apps እና የቢዝነስዎን ስራ የሚያቀልሉ የሲስተም አውቶሜሽኖችን የዳታ ሚስጥራዊነትን በአስተማማኝ ሁኔታ በመጠበቅ በጥራትና በሰዓቱ እናስረክባለን ቢዝነስዎን በአስተማማኝ ዋስትና ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሳደግ በቢሮአችን ብቅ ይበሉ ወይም በአሉበት ቦታ ሁነው በስልክ ያነጋግሩን EXELION የዲጂታል ዘመን ስኬትዎ መሃንዲስ
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif