tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 21/05
15 እይታዎች

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 In 1 ጄሪሎ

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
24 ወራት እና ከዚያ በላይ
እድሜ
ግራጫ
ቀለም
ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም መሆን ይችላል የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 In 1 ጄሪሎ
ETB 11,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif