ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
የህፃናት እቃዎች
የህፃናት መኝታ
Baby የህፃናት እቃዎች
Delax Baby Bed
1/2
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 21/05
34 እይታዎች
Delax Baby Bed
+1
1
አልጋዎች
አይነት
Other
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
ፕላስቲክ
ንጥረ ነገር
ግራጫ
ቀለም
ሌላ
የአልጋ አይነት
ሌላ
የአልጋ ባህሪያት
155
cm
ቁመት
ተጨማሪ አሳይ
መላኪያ
አሳይ 1 አማራጮች
Addis Ababa
1-2 ቀን
ETB 150 - 300
አማራጮችን ደብቅ
አምናም ፣ ካች አምናም ጎራ ብሎ ብዙ የሞደርን እናቶችን ፍላ ጎት አርክቷል ይህ አልጋ ጥራት ብቻ ሳይሆን ጥንካሬውም ከፍተኛ ነው ከ 0 - 6አመት ያሉ ልጆችን አንፈላሶ ለሽ ብለው እንዲተኙ ያደርጋል እርስዎም ከልጅዎ ጋር አልጋው ውስጥ እየተጫወቱ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ይችላሉ ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከ ወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋ ው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያ ንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል ፣ በሙቀት ያልባል ወዘተ ብለው አያስቡ ከላይ የተሰኩት የሚ ያምሩ አሻንጉሊቶች ቶይሶች ህፃኑ መጫወት ይችላል ዘና ማለት ይችላል ከክላስ ክላስ ማንቀሳቀስ ቢፈ ልጉ ... ና ... ማነህ ? ማነሽ ? አግ ዙኝ ! ማለት ቀረ፣ ከስር የተገጠ ሙት 2 ጎማዎች ይሄን ችግር ቀርፈ ዋል ፣ ከርስዎ የሚጠበቀው መግ ፋት ብቻ ነው የትም ቦታ ይዘውት መሄድ ይች ላሉ የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመ ቀየር ፣ ቅባት ፣ ቫዝሊን፣ፓውደር ለመቀባት የምታስችል መንጋለያ ቴብለም ተሰርቶለታል
092XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 31,500
ይለዋወጣል
ዋጋ ታሪክ
ደውለኝ ተወካይ
Haymanot
1 ወር በላይ በJiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 1 ሳምንት በፊት
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
የህፃናት አልጋ
Baby የህፃናት መኝታ
Baby የህፃናት አልጋ