የመኪና ወለል ምንጣፍ – ጥራት ያለውና ዘመናዊ ዲዛይን
መኪናዎን ንጹህና ውብ ያድርጉ! ጥራት ያለው፣ ዘላቂና ዘመናዊ ዲዛይን ያለው የመኪና ወለል ምንጣፍ አሁን ይዘዙ።
ጠንካራና ዘላቂ ጥራት
ዘመናዊ ጥቁር ቀለም
የመኪናዎን ወለል ከአቧራ፣ ከጭቃና ከቆሻሻ ለመጠበቅ ይረዳል
ለተለያዩ የመኪና ዓይነቶች ተስማሚ የሆነ ሞዴል ይምረጡ
በቀላሉ ለማጽዳት ምቹ
ቦታ፦ አዲስ አበባ
ዋጋ፦ 4700
ለበለጠ መረጃና ለማዘዝ በJiji መልዕክት ይላኩልን።
መኪናዎን ይጠብቁ፤ ውበቱንም ያሳድጉ!