tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ተሽከርካሪዎች
  3. አውቶቡሶችና ሚኒባሶች
  4. Wuling አውቶቡሶችና ሚኒባሶች
  5. Wuling EV80
  6. Wuling EV80 2025
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 10/10
36 እይታዎች

New Wuling EV80 2025 White

+1
1
አድርግ
ሞዴል
2025
የአምራች አመት
አዲስ
ሁኔታ
ነጭ
ቀለም
ራስ-ሰር የሆነ
ማሽን
Electric
ፖርትሬት
LPG
ነዳጅ
የኋላ ጎማ
የእንቅስቃሴ ሥርዓት
14
מושבים
0
የሲሊንደር ብዛት
0cc
የኤንጂን መጠን
134hp
የፈረስ ኃይል
አይ
ማስተላለፍ ይቻላል
አዲስ ገበያ የገባው የ2026/05 ምርት Wuling Yangguang EV — ምርት! በ ብር ብቻ የነዳጅ ወረፋ እና ከፍተኛ የነዳጅ ወጪ ሰልችቶዎታል? ለትራንስፖርት፣ ለድርጅት ሰራተኞች ወይም ለቱሪስት አገልግሎት የሚውል፣ የ 2026 የቴክኖሎጂ ማሻሻያዎችን ያካተተ እጅግ ዘመናዊ መኪና! ልዩ የሚያደርጉት ዋና ዋና ጥቅሞች፦ የምርት ዘመን፦ በ 2026/05 የ BYD ባትሪ፦ እጅግ አስተማማኝ እና ረጅም ዕድሜ የሚኖር የ BYD Blade ባትሪ ከዘመናዊ የሙቀት መቆጣጠሪያ (Liquid-Cooling) ጋር የተገጠመለት። 440 ኪሎ ሜትር ርቀት፦ በአንድ ቻርጅ ብቻ እስከ 440 ኪሜ ድረስ ያለምንም ስጋት ረጅም ርቀት ይጓዛል። የላቀ የሞተር ጉልበት፦ አዲሱ ሞዴል በ 100 kW (134 HP) እጅግ ከፍተኛ 14 ሰው ቅንጡ ወንበር ድርብ ኤርኮንዲሽነር (Dual AC)፦ ለአሽከርካሪው ብቻ ሳይሆን ለተሳፋሪዎችም ጭምር እኩል የሚቀዘቅዝ የኋላ ኤሲ (Rear AC) ያለው። ዘመናዊ ኢንፎቴይመንት፦ ባለ 10.25-ኢንች ትልቅ የንክኪ ስክሪን፣ ከፍተኛ ጥራት ያለው የኋላ ካሜራ እና ብሉቱዝ። የተሟላ ደህንነት፦ ABS + EBD የፍሬን ሲስተም እና የኤሌክትሮኒክ የእጅ ፍሬን (EPB) ያለው። ልዩ የሽያጭ ዋጋ፦ 6,200,000 ብር በካሽ ብቻ! ይደውሉ፦ ኮሚሽን 2% የቴሌግራም ቻናላችን፦
New Wuling EV80 2025 WhiteNew Wuling EV80 2025 WhiteNew Wuling EV80 2025 WhiteNew Wuling EV80 2025 White
ETB 6,200,000
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ማንኛውንም ቅድሚያ ክፍያ መላክን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • ማንኛውንም የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ሁሉንም ሰነዶች ያረጋግጡ እና እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif