ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ጥገና እና ግንባታ
የግንባታ እቃዎች እና አቅርቦቶች
Ceramic የግንባታ እቃዎች እና አቅርቦቶች
Uv Board – ጥራት በዓይን
1/2
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 2 ቀናት በፊት
51 እይታዎች
Uv Board – ጥራት በዓይን
+1
1
Hanbon constraction
ብራንድ
ሌላ
አይነት
ሌላ
ውጫዊ ሽፋን ንጥረ ነገር
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • አራዳ
22,kazanchis
Open
• ሰኞ - እሑድ, 06:00-18:30
ደብቅ
ዩቪ ቦርድ (UV Board) አዲሱ ዩቪ ቦርድ መለኛ የሆነ የግድግዳ ማስጌጫ ነው። ዩቪ ቦርድ ከኖራ ድንጋይ እና ከፕላስቲክ የሚሰራ በአዲስ ቴክኖሎጂ ለግድግዳ ማስጌጫነት የሚውል ዘመናዊ ምርት ነው። ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ በግድግዳዎች ላይ በቀላሉ በመለጠፍ የምናስጌጥበት ዘመናዊ ምርት ሲሆን ቀላል በቀላሉ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር ምቹ ሙቀትን እና አልጌን የማይበግሩት ለእድሳት ቀላል የሆኑ በፍጥነት በቀላሉ የሚገጣጠም የውሃ ስርገት እሳትን መቋቋም የሚችል ዘመናዊ የግድግዳ ማስጌጫ ነው። ለመኖሪያ ቤት ውስጥ TV stand አካባቢ , ለ ሽንት ቤት , ለ kitchen ቦታ ለሆቴል Reception ቦታ ላይ እንዲሁም የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለማስጌጫነት ለትልልቅ ፎቆች እንዲሁም Lift ( Elevator ) ቦታዎች ላይ ለማስጌጫነት UV board ስሪቱ ከ plastic እና ከተፈጨ የእምነበረድ ዱቄት ውህድ የሰራ ውሀ ወይም ማንኛውም እርጥበት መቋቋም የሚችል ሙቀትን መቋቋም የሚችል ለመገጣጠም ቀላል እና ምቹ በማንኛውም ባለሙያ የሚሰራ የግድግዳ Ceramic መተካት የሚችል አንዱ ብቻ 3 ካሬ የሚሸፍን በመሆኑ ተመራጭ ያረገዋል ይሞክሩት ይደሰቱበታል UV BOARD :- for Shower Room for Office design For lift door part �ለበለጠ መረጃ ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
097XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 3,900
ይለዋወጣል
ደውለኝ ተወካይ
Yosef Mubarek
3+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 2 ቀናት በፊት
እውቂያ አሳይ
2 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
Plastic የግንባታ እቃዎች እና አቅርቦቶች