ታላቅ የቅናሽ ሽያጭ — Nefas Silk 25KG Quartz Paint በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የንፋስ ስልክ ኳርትዝ ቀለም (Nefas Silk Exterior Quartz Paint - 25KG) በታላቅ ቅናሽ ይሸጣል። የእቃው ሁኔታ፦ ያልተከፈተ (Sealed) / በስቶር ውስጥ በጥሩ ሁኔታ የተቀመጠ አይነት፦ የውጭ ግድግዳ ኳርትዝ ቀለም (አረንጓዴ ክዳን) መጠን፦ 25 ኪሎ ግራም (25KG) የመሸጫ ዋጋ፦የአንዱ ባልዲ ዋጋ፦2000 ብር ብቻየሁለቱ ባልዲ ዋጋ (በጅምላ)፦4000 ብር ብቻ (በገበያ ላይ ከአዲሱ ዋጋ በጣም ቅናሽ የተደረገበት) ቦታ፦ አዲስ አበባ ስልክ ለቤትዎ ውጫዊ አካል የሚሆን ዘላቂና ጥራት ያለው ቀለም! ቀድመው ደውለው ይውሰዱ!