tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. መጽሃፍትና የጠረጴዛ ጨዋታዎች
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 1 ቀን በፊት
35 እይታዎች

የቲክቶክ + ቴሌግራም ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ማሳደጊያ

+1
አዲስ
ሁኔታ
መጽሐፍት
አይነት
በኢትዮጵያ የዲጂታል ገበያ ውስጥ ቀዳሚ ለመሆን የቲክቶክ እና የቴሌግራምን ትስስር ማወቅ ግድ ይላል። ይህ መጽሐፍ ለአነስተኛና መካከለኛ ቢዝነሶች የተዘጋጀ፣ ሳይንሳዊ የደንበኛ ሰንሰለት (Sales Funnel) ግንባታን ከማህበራዊ ሚዲያ ጋር የሚያገናኝ ስልታዊ መመሪያ ነው። በስልክዎ ብቻ የሚሰሩ የቪዲዮ አይነቶች፣ የ7 ቀን የይዘት ካሌንደር ትንተና እና የሚሰሩ የቪዲዮ መነሻ ሃሳቦችን ያካትታል። ለማርኬተሮች ለጀማሪ ነጋዴዎች፤ በስልካቸው ብቻ ብራንድ መገንባት ለሚፈልጉ ሁሉ ሊያመልጥ የማይገባ መጽሐፍ።
እውቂያ አሳይ
ETB 199
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif