ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
እንክብካቤ እና መመገብ
Infantino Ergonomic Baby Carrier
1/2
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 16/07
4 እይታዎች
Infantino Ergonomic Baby Carrier
+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Infantino ergonomic baby carrier 2 የማዘያ መንገዶች 1. ፊት ለፊት - ሰፊ መቀመጫ ውስጥ የሕፃኑን ዳሌ በ "M" ቅርፅ እንድቀመጥ ያስችለዋል. ህጻኑ ከዳሌ እስከ ጉልበቱ የሚደግፍ በመሆኑ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ጉዞ ያደርጋል 2. ከኋላ ለማዘያ ምቹና አስተማማኝ ተነቃይ፣ ሊታጠብ የሚችል ኮፍያ ስላለው ሕፃኑን ሙሉ እይታ የማይከለክል በደስታ እንዲሸፈን ያደርጋል ጭንቅላታቸውንም ከብርድና ከአደጋ የሚከላከል ነው ምቹ ኪስ ለወላጆች እጅ ማስገቢያ ያለው ለህፃኑ እጅ ማንጠልጠያና መደገፊያ ያለው እጅግ ምቹና ማራኪ ማዘያ የመሸከም አቅሙ 14kg ይህ ማዘያ ከሌሎቹ የሚለየው የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የ እናትንም የትከሻ መዛል ያስወግዳል! ባለ ኮፍያ ከፊት ለፊቱ ኪስ ያለው ዋጋ4000 ብር ብቻ ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉና ይዘዙን ምላሻችን ፈጣን ነው
090XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 4,000
ደውለኝ ተወካይ
Wow MART
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በተለምዶ በአንድ ቀን ውስጥ መልስ ይሰጣል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
2 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ