tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 1 ሰዓት በፊት
6 እይታዎች

Automatic Baby Swing

+1
1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብርቅ ቀለም
ቀለም
በሪሞት የሚሰራ አውቶማቲክ ዥዋዠዌ የበርካታ እናቶች እፎይታ እናት ከወለደች ጀምሮ የጠገበ እን ቅልፍ እና ረፍታ ይሰጣታል በኤሌትሪክ ጉልበት የሚሰራ ሲሆን እስከ 15 ኪግ ይሸከማል 5 አይነት የፍጥነት መቆጣጠሪያ ስላ ለው ፣ ባሻዎት መጠን ይጠቀሙ ለ 10፣15 እና 30 ደቂቃ መጥነው እና መርጠው መጠቀም ይችላሉ ፍላሽም ይቀበላል በብሉትዝ ሞባይልዎ ጋር በማገናኘትም ሞባይልዎ ጋር ያለውን የፈለጉትንአውዲዮ ማጫዎት ይችላሉ ህፃኑን መመገብ ከፈለጉም የራሱ ቴብል ስላለው እዚያው መመገብ ይችላሉ ህፃኑ በቢንቢ እና መሠል ተህዋስ እ ንዳይረበሽ አጎበር ታክሎበታል ጨርቁ ተፈቶ መታጠብ የሚችል ነዉ
ETB 13,500
21 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif