tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ፋሽን
  3. የጨቅላና ሕፃናት ፋሽን
አዲስ አበባ, ንፋስ ስልክ-ላፍቶ, 2 ቀናት በፊት
17 እይታዎች

3in1 Day and Night Pacifier Baby

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
ቀለም
3-in-1 Day & Night Pacifier for Babies Comfort • Safety • Sweet Sleep 100% ሲሊከን የቀንና የሌሊት የእንጀራ እናት ምቾትን፣ደህንነትንና ሰላማዊ እንቅልፍን ይዞ ብቅ ብሏል እናቶች ይህን ምርት የሚመርጡበት ምክንያት • 3-በ-1 – የቀን የማታ እንድሁም ማሰሪያ ያለው መሆኑ • 100% ሲሊከን መሆኑ– ለስላሳ፣እንደፈለገ መተጣጠፍ የሚችልና ለልጅዎ አፍ ተስማሚና ምቹ • ለልጅዎ እርካታንና ሰላማዊ እንቅልፍን ይሰጣል–ልጁ ዘና እንድልና የጣፈጠ እንቅልፍ እንድተኛ ያግዘዋል • አለማቀፋዊ የደህንነት ደረጃን ያሟላ – ከኬሚካል እና ሽታ ነፃ የሆነ ለህፃናት ተምክሮ አስተማማኝነቱ የተረጋገጠ • ከልጆች ቆዳ ጋር ተስማሚ– ቆዳ እንድቆጣ አያደርግም አያሳክክም በተለይ አላርጅክ ለሚያጠቃቸው ህፃናት ተስማሚ በህፃናት ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ለእናቶች ደግሞ የታመነ የሆነውን ይህን ምርት የእርስዎን አሁኑኑ ይዘዙ! ደስ የሚልና በድብ ቅርፅ ስለተሰራ ልጆች ሲያዩት ይፈነድቃሉ ቀኑን ሙሉ ይስቃሉ፤ሌሊቱን በእርጋታ ይተኛሉ
3in1 Day and Night Pacifier Baby
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif