baby toys
ህጻናት የሚመች
አዝናኝ ትምህርታዊ መጫወቻ
መጫወቻውን በመጠቀም ልጅዎን በደማቅ ምስሎች እና ድምጾች በቀላሉ ማስፈንደቅና ማዝናናት ይችላል።
ድምፃቸውና የአሻንጉሊቶች እንቅስቃሴ የልጆችን ቀልብ ስለሚስቡ እንደመጀመሪያ መጫወቻ ምቹ ነው
ይህም ከተለያዩ እንስሳት፣ ወፎች እና የገሃዱ ዓለም ነገሮች ጋር በቀላሉ እና አዝናኝ በሆነ መንገድ እንዲላመዱ ይረዳቸዋል
የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን
-
ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ።
delever free