tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ ካሜራዎች
  6. Imou ደህንነትና ክትትል
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ልደታ, 2 ሰዓቶች በፊት
10 እይታዎች

Imou Dual-Lens 10MP Outdoor Solar Security Camera

CCTV ካሜራ
አይነት
ብራንድ
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
ውጪ
አጠቃቀም
PTZ
የካሜራ ቅርፀት
10MP
የቪዲዮ መግለጫ
80mm
የሌንስ መጠን
270degrees
የማየት አንግል
360degrees
የተመላላሽ አንግል
500m
የሌሊት ራእይ ርቀት
CMOS
የሴንሰር አይነት
H.264, MPEG1, MPEG2, MPEG3
የቪዲዮ ቅርጽ
ሁለት-አቅጣጫ ድምጽ, ሊቀነስ የሚችል ዙም, ሌሊት መብራት, ራስ-ሰር የእንቅስቃሴ መከታተያ, አፈላላፊ ማስጠንቀቂያ, እንቅስቃሴ መገንባት, የሌሊት እይታ, የውሃ መከላከያ, የድምጽ መቅረጽ, ፊሽአይ ካሜራ
የካሜራ ባህሪያት
አዲስ
ሁኔታ
መላኪያ
አዲስ አበባ • ልደታ
1 ቀን
ነፃ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ልደታ
Merkato yirga Haile
belay teklu area
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-14:00
የቤትዎ እና የቢሮዎ አስተማማኝ ጠባቂ – Imou Dual-Lens 10MP Outdoor Solar Camera! ለቤትዎ፣ ለንግድ ቦታዎ፣ ለጎተራዎ ወይም ለመጋዘንዎ 100% አስተማማኝ የሆነ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ ፈልገዋል? Imou AOV Dual (5MP+5MP) 10 Megapixel ባለ ሁለት ሌንስ (Dual-Lens) ካሜራ ከሙሉ የሶላር ፓነል ጋር በልዩ ሁኔታ ገብቷል! መብራት ቢጠፋም ባይጠፋም የ24 ሰዓት የማያቋርጥ ቅጂ (24/7 Recording) ይሰጣል። ድንቅ እና ዘመናዊ ገፅታዎች (Features): * ክሪስታል ግልጽ ምስል (10MP Dual-Lens): * በሶላር የሚሰራ (8W Solar Panel): በራሱ በሶላር ኃይል ስለሚሞላ የባትሪ እጥረት አያጋጥመውም፤ የ365 ቀናት ቀጣይነት ያለው የደህንነት አገልግሎት ይሰጣል። * 4G እና Wi-Fi ድጋፍ * ሰው እና ተሽከርካሪ ለይቶ ማወቅ * 360 ዲግሪ መዞር የሚችል (Pan & Tilt): አካባቢውን ሙሉ በሙሉ (blind spot ሳይኖር) በስልክዎ ሆነው ማዞር እና መቆጣጠር ይችላሉ። * ባለሁለት መንገድ ድምፅ (Two-Way Talk): ካሜራው ካለበት ሆኖ ማውራት እና ማዳመጥ ይቻላል። * ቀይ እና ሰማያዊ ማስጠንቀቂያ መብራቶች (Red-Blue Warning Lights): አጠራጣሪ አካላት ሲቃረቡ በማስጠንቀቂያ መብራት እና ድምፅ ያስፈራራል። * ውሃ የማያስገባ (Weatherproof): ለዝናብ እና ለፀሐይ ጽኑ የሆነ ውጫዊ አካል አለው።
Imou Dual-Lens 10MP Outdoor Solar Security CameraImou Dual-Lens 10MP Outdoor Solar Security CameraImou Dual-Lens 10MP Outdoor Solar Security CameraImou Dual-Lens 10MP Outdoor Solar Security CameraImou Dual-Lens 10MP Outdoor Solar Security CameraImou Dual-Lens 10MP Outdoor Solar Security Camera
ETB 43,000
የተሰኘ ዋጋ
90 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif