tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. ትራንስፖርት እና ደህንነት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ልደታ, 2 ሰዓቶች በፊት
5 እይታዎች

Infantino Ergonomic Baby Carrier

+1
Other Brand
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
ቀለም
Infantino ergonomic baby carrier 2 የማዘያ መንገዶች 1. ፊት ለፊት - ሰፊ መቀመጫ ውስጥ የሕፃኑን ዳሌ በ "M" ቅርፅ እንድቀመጥ ያስችለዋል. ህጻኑ ከዳሌ እስከ ጉልበቱ የሚደግፍ በመሆኑ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ጉዞ ያደርጋል 2. ከኋላ ለማዘያ ምቹና አስተማማኝ ተነቃይ፣ ሊታጠብ የሚችል ኮፍያ ስላለው ሕፃኑን ሙሉ እይታ የማይከለክል በደስታ እንዲሸፈን ያደርጋል ጭንቅላታቸውንም ከብርድና ከአደጋ የሚከላከል ነው ምቹ ኪስ ለወላጆች እጅ ማስገቢያ ያለው ለህፃኑ እጅ ማንጠልጠያና መደገፊያ ያለው እጅግ ምቹና ማራኪ ማዘያ የመሸከም አቅሙ 18kg ይህ ማዘያ ከሌሎቹ የሚለየው የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የ እናትንም የትከሻ መዛል ያስወግዳል! ባለ ኮፍያ ከፊት ለፊቱ ኪስ ያለው
ETB 3,999
21 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif