
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ጥገና እና ግንባታ
- የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
Tv Smart ማድረጊያ
Merkato yirga Haile
belay teklu area
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-14:00
Original 4K android tv stick with smart remote
ማንኛውም Tv ላይ ተሰክቶ ቲቪን ወደ 4K አንድሮይድ ስማርት ቲቪ የሚቀይር
ቲቪን ከwifi ኢንተርኔት ጋር ማገናኘት የሚያስችል
ቲቪ ላይ Netflix,YouTube እና ሌሎች አፕሊኬሽኖችን ጭኖ በፍጥነት ለመጠቀም የሚያስችል
ስልክ ላይ ያለ ጌም, ቪድዮ ወይም ሌሎች አፕሊኬሽኖችን ወደ TV mirror አድርገው መመልከት የሚያስችል
ፈጣን 4GB ራምና 32GB ሚሞሪ ያለው እንዲሁም ተጨማሪ ሚሞሪ መጨመር የሚያስችል
በድምፅ ማዘዝ የሚያስችል ሪሞት ያለው
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ
ዋጋ: 4000 ብር
ስልክ092XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
