tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የቧንቧ እና የውሃ ስርዓቶች
  4. የውሃ ታንኮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ልደታ, 1 ሰዓት በፊት
69 እይታዎች

Roto ለቤት ለግንባታ የሚሆን ጠንካራ የውሃ ታንከር (ሮቶ) — ከ300 እስከ 10,000 ሊትር

+1
Roto
ብራንድ
የውሃ ታንኮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
107cm
እቃ ርዝመት
125cm
የእቃ ቁመት
107cm
እቃ ስፋት
መላኪያ
Addis Ababa
1-2 ቀን
ነፃ
በሀገር ውስጥ
1-2 ቀን
ETB 1,000 - 30,000
አዲስ ቤት እየገነቡ ነው? ወይስ የውሃ ማጠራቀሚያ መቀየር ይፈልጋሉ? ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል፣ ጠንካራ እና ጥራት ያለው የውሃ ታንከር (Tanker) ይዘንላችሁ መጥተናል። የእኛ የሮቶ (Roto) ታንከሮች ለቤት ግንባታ እና ለትላልቅ ፕሮጀክቶች ተመራጭ ናቸው። ታንከሮቻችንን ለምን ይመርጣሉ? በጣም ጠንካራ: በቀላሉ የማይሰነጣጠቅ እና የማይበሳ። ንፁህ ውሃ: ለመጠጥ ውሃ ተስማሚ (Food Grade) የሆነ። ለፀሐይ የማይበገር: በፀሐይ ሙቀት የማይለሰልስና የማይበላሽ። ሁሉም መጠኖች: 300Liter-10,000Liter ሁለት አማራጮች: በቁመት (Vertical) እና በጎን (Horizontal) የሚቀመጡ። ትራንስፖርት: አዲስ አበባ ውስጥ ለምትገኙ ደንበኞች (እስከ 20 ኪ.ሜ) በነፃ (Free Delivery) እናደርሳለን። ለክልል ከተሞችም በብዛት ለሚፈልጉ እናቀርባለን። አድራሻ: አዲስ አበባ ስልክ
እውቂያ አሳይ
Roto ለቤት ለግንባታ የሚሆን ጠንካራ የውሃ ታንከር (ሮቶ) — ከ300 እስከ 10,000 ሊትርRoto ለቤት ለግንባታ የሚሆን ጠንካራ የውሃ ታንከር (ሮቶ) — ከ300 እስከ 10,000 ሊትርRoto ለቤት ለግንባታ የሚሆን ጠንካራ የውሃ ታንከር (ሮቶ) — ከ300 እስከ 10,000 ሊትርRoto ለቤት ለግንባታ የሚሆን ጠንካራ የውሃ ታንከር (ሮቶ) — ከ300 እስከ 10,000 ሊትር
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif