tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. መለኪያ እና መሞከሪያ መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ልደታ, 1 ሰዓት በፊት
314 እይታዎች

Xcruiser 5500 Satellite Finder

+1
10
አዲስ
ሁኔታ
Finder
ብራንድ
ሌላ
አይነት
XCRUISER XS5500D Digital ሳተላይት ፋይንደር ውስጣዊ እይታ 1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው። 2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው። 3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል። 4. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል። 5. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ Sat 1 ላይ Nilesat 7°W Sat 2 ላይ Yahsat 52.5°E Sat 3 ላይ Nss 57°W (EBS HD) Sat 4 ላይ Amos 4°W Sat 5 ላይ Arabsat 26°E Sat 6 ላይ Express AMU°E (DSTV) Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል። 6. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ 7. ፋይንደሩ ምናልባት እንኳን ከተበላሸ ሁሉንም መለዋወጫ እጃችን ላይ አለ ይሔ ማለት ያለሀሳብ ፋይንደሩን መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው። 8. ፋይንደሩ ሞተር ዲሽ መስራት ይችላል free delivery092XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
ETB 16,000
የተሰኘ ዋጋ
80 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif