ማምኮክ (Momcoc) የግራናይት የድስት ስብስብ — በ26,000 ብር ብቻ!
ለኩሽናዎ ውበትንና ለዕለት ተዕለት ምግብ ዝግጅትዎ ምቾትን የሚያመጣ የማምኮክ የድስት ስብስብ!
በስብስቡ ውስጥ የሚካተቱት፦
4 የተለያዩ መጠን ያላቸው ድስቶች ከብርጭቆ ክዳኖቻቸው ጋር
1 መጥበሻ ከብርጭቆ ክዳን ጋር
1 ባለሁለት ጎን ግሪል / የሚታጠፍ መጥበሻ
ልዩ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያላቸው ወይም ዝቅተኛ ጥልቀት ያላቸው የማብሰያ ድስቶች