ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ንብረት
ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
Furnished 3bdrm Apartment in Lideta for sale
1/5
+1
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ልደታ, 7 ሰዓቶች በፊት
5 እይታዎች
Furnished 3bdrm Apartment in Lideta for sale
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
አፓርታማ
የንብረት አይነት
ሳርቤት
የንብረት አድራሻ
165
sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
አዎ
ራሱን የያዘ
ተጨማሪ አሳይ
.APARTMENT FOR SALE - ሳርቤት : አፍሪካ ህብረት – 26,000,000 ብር - 3 Beds | 2 Baths | 4th Floor | 165 sqm Gross (130 sqm Net) - #ቤቱ የሚገኘው በከተማችን ተመራጭ አካባቢ በሆነው ሳርቤት (አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ) ሲሆን፣ ህንፃው G+13 ሆኖ የተገነባ (Ground እና 1ኛ ወለል ፓርኪንግ የሆኑ) እና 13ኛ ወለል ላይ 2 ቤቶች እና ግማሽ ቴራስን የያዘ ነው። ህንፃው ዲዛይኑ Mixed-use ቢሆንም አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ (Pure Residential) አገልግሎት የሚውልና መኖሪያ ቤቶች ከ 4ኛ ወለል ጀምሮ የሚገኙበት ነው። አፓርታማው የጥዋት ፀሐይ እና ጥሩ ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን፣ ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ፣ Backup ጀነሬተር፣ አስተማማኝ ፓርኪንግ እና ለጂም (Gym) የሚሆን ቦታ ያሟላ ነው። አሁን ላይ የተወሰኑ የ AU ሰራተኞች ተከራይተው ሰዉ እየኖረበት የሚገኝ ሲሆን፣ የሚሸጠው ቤት ግን ባዶ እና ወዲያውኑ ቁልፍ ተረክበው ለመግባት ዝግጁ ነው። ማስታወሻ : ቤቱ ባዶ ስለሆነ ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል። #Financial_Information • Asking Price: 26,000,000 ብር (ትንሽ ሊደራደር የሚችል) • #Price_Position Asking Price: 26,000,000 ብር #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው / ሙሉ ሰነድ አለው #አከፋፈል • Cash Payment
091XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 26,000,000
ደውለኝ ተወካይ
የHouses & Apartments for Sale ቤት በ3 መኝታ አቅም አማካይ ዋጋ ያረጋግጡ
በLideta
Ermiyas Masersha
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በአንድ ቀን ውስጥ ይመልሳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ በaddis-ababa ውስጥ
ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ በlideta ውስጥ
3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ በaddis-ababa ውስጥ
3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ በlideta ውስጥ
Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ በaddis-ababa ውስጥ
Furnished ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ በlideta ውስጥ