tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 4 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ልደታ, 1 ቀን በፊት
4 እይታዎች

4bdrm Apartment in Sarber A.U, Lideta for sale

+1
አፓርታማ
4 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
sarbet african union
የንብረት አድራሻ
sarber A.U
የእመቤት ስም
205sqm
የንብረት መጠን
4
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
Backup Generator / Solar Power
መደረቢያ
Borehole
CCTV
የመብል ክፍል
ሊፍት
Emergency Exits
ከመኝታ ክፍል ጋር የተያያዘ መታጠቢያ ክፍል
Firefighting Equipment
የተገጠመ ምግብ ቤት
ሙቀት ውሃ
ክፍሎች
Smoke Detection
የልብስ ቁምሳጥን
ሳርቤት : አፍሪካ ህብረት – 32,000,000 ብር - 4 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Open & Closed Kitchen + Laundry + Store (6 Total Rooms) | 6th Floor - #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት (AU) አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 6ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ 2 የጋራ የመኪና ማቆሚያዎች እና የጋራ ቴራስ ያሟላ ሲሆን ከፍታው G+6+T ነው። አፓርትመንቱ 4 መኝታ ክፍሎች፣ የሰራተኛ ክፍል፣ ክፍት እና ዝግ ማብሰያ ቤቶች (Open & Closed Kitchen)፣ ላውንደሪ እና በጠቅላላ 6 ክፍሎችን ያካተተ ሰፊ ቤት ነው። በአሁኑ ሰዓት በወር $2,000 USD (~308,000 ብር) ሊከራይ የሚችል ከፍተኛ የገቢ አቅም ያለው ንብረት ነው። #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ ያለው #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ
4bdrm Apartment in Sarber A.U, Lideta for sale4bdrm Apartment in Sarber A.U, Lideta for sale4bdrm Apartment in Sarber A.U, Lideta for sale4bdrm Apartment in Sarber A.U, Lideta for sale4bdrm Apartment in Sarber A.U, Lideta for sale
ETB 31,999,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif