tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. በሮች እና ደህንነት
  4. Modern በሮች እና ደህንነት
አዲስ አበባ, ልደታ, 15/05
2 እይታዎች

Secured Doors

+1
3
ሌላ
አይነት
ሌላ
ቀለም
ብረት
ንጥረ ነገር
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አራዳ
22,kazanchis
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 06:00-18:30
Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ45 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን:: እጅግ ዘመናዊ የብረት በሮች ለውስጥ ና የውጭ #ሙሉ በመሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው # ከ10 በላይ ተወርዋሪ ቁልፍ #መታጠብ የሚችል Modern Iron Doors 99% looks like woody sound proof *full security function
Secured DoorsSecured DoorsSecured DoorsSecured DoorsSecured Doors
ETB 11,770
ይለዋወጣል
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif