የኤችፒ (HP) ቻርጅ የሚደረግ ሽቦ አልባ ብሉቱዝ ማውስ (Wireless & Bluetooth Mouse) - ዘመናዊ እና ጥራት ያለው!
ባትሪ መቀየር ከሰለቸዎት፣ በሁለቱም በ 2.4GHz Wireless እና Bluetooth ቴክኖሎጂ የሚሰራውን ይህን እጅግ ዘመናዊ የ HP ማውስ አቅርበናል!
የምርቱ ልዩ ባህሪያት፦
* Rechargeable (ኃይል የሚሞላ): ባትሪ መግዛት ሳያስፈልግ በ USB ገመድ በቀላሉ እየሞሉ የሚጠቀሙበት።
* Dual Connectivity: በ 2.4GHz ሽቦ አልባ (USB Receiver) እና በ Bluetooth አማካኝነት ከኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ ወይም ታብሌት ጋር በቀላሉ የሚገናኝ።
* Slim & Ergonomic Design: ለየት ያለ ቀጭን፣ ውብ እና ለእጅ አንጓ ምቹ የሆነ አካል ያለው።
* RGB Lights: ማራኪ የሆነ የ RGB መብራት አሰራር ያለው።
* 10M Range: እስከ 10 ሜትር ርቀት ድረስ ያለ ምንም መቆራረጥ በንቃት የሚሰራ።
አድራሻ: መርካቶ ይርጋ ሃይሌ ፊት ለፊት አፍሪካ ክሊኒክ
አሁኑኑ ይዘዙን ወይም በውስጥ መስመር (Inbox) ያናግሩን!
ተጨማሪ ምርቶቻችንን ለማየት እና ለመግዛት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦