tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. የንግድ ንብረት ለሽያጭ
  4. ሱቆች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ልደታ, 06/03
7 እይታዎች

Jenboro Real Estate

+1
ሱቅ
የንብረት አይነት
Sarbet Vatican embassy
አድራሻ
ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
በሥራ ላይ ያለ
ሁኔታ
17sqm
ካሬ ሜትሮች
1
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
የንግድዎ ስኬት መነሻ - በታላቁ ሞል (Grand Mall)! የንግድ ስራዎን ለማስፋፋት ወይም አዲስ ኢንቨስትመንት ለመጀመር ምቹ ቦታ እየፈለጉ ነው? ጀንቦሮ ሪል እስቴት በከተማዋ ግዙፍ እና ዘመናዊ በሆነው ሞል ውስጥ ምርጥ የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል! ለምን የእኛን ሱቆች ይመርጣሉ? ምቹ አማራጮች፦ ከመሬት ወለል (Ground) እስከ 4ኛ ፎቅ ያሉ የንግድ ቦታዎች። የተለያዩ ስፋቶች፦ 17 ካሬ፣ 20 ካሬ፣ 24 ካሬ፣ 27 ካሬ፣ 28 ካሬ እስከ 50 ካሬ። ለሰፊ ቦታ ፈላጊዎች፦ ከ 50 ካሬ በላይ ለሚፈልጉ ደንበኞች ክፍሎችን በማጣመር መጠቀም የሚችሉበት ዕድል። ቀለል ያለ አከፋፈል፦ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል፣ ቀሪውን በ 2 ዓመት ውስጥ በሂደት የሚጨርሱበት (በብር ውል)። ቀድመው ለሚገዙ ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል! ተጨማሪ ዕድል፦ በቦሌ ቡልቡላ ሳይት 90% ግንባታቸው የተጠናቀቀ እና በ 6 ወር ውስጥ የሚረከቧቸው ሱቆችም አሁን ለሽያጭ ቀርበዋል። ዛሬውኑ ይወስኑ፣ የንግድ ስራዎን ያሳድጉ! #ጀንቦሮሪልእስቴት #አዲስአበባ #የንግድሱቆች #ኢንቨስትመንት #ኢትዮጵያ #JenboroRealEstate #AddisAbaba
Jenboro Real EstateJenboro Real EstateJenboro Real Estate
ETB 4,012,000
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif