tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ስልኮች እና ታብሌቶች
  3. የስልክ እና ታብሌት መለዋወጫዎች
  4. ፓወር ባንኮች
  5. Anker ፓወር ባንኮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ልደታ, 1 ሰዓት በፊት
3 እይታዎች

Original Anker 140W 4-Port Fast GaN Charger PD 3.1 Smart Display

Anker
ብራንድ
ኃይል ባንክ
አይነት
140mAh
አቅም
ሌላ
የኃይል ባንክ ባህሪያት
ሌላ
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
Other
የወደብ አይነቶች
ቆዳ
የአካል ንጥረ ነገር
Original Anker 140W 4-Port GaN Fast Wall Charger – ባለከፍተኛ አቅም ላፕቶፖችን (MacBook Pro ጨምሮ) እና ስልኮችን በሙሉ አቅም የሚሞላ 140W PD 3.1፣ የዋት መጠንንና ሙቀትን የሚያሳይ High-Resolution Touch Display፣ በአንድ ጊዜ 4 እቃዎችን የሚያስተናግድ እና ጠንካራ ብሬይድድ Type-C ኬብል አብሮት ያለው ኦርጅናል የአንከር ቻርጀር! ​የምርቱ ዋና ዋና መግለጫዎች፦ ​140W PD 3.1 Power: ሁለቱም የ Type-C ፖርቶች እስከ 140W ያመነጫሉ። ​Touch Smart Display: የሚወጣውን ዋት እና የሙቀት ሁኔታ በንክኪ ያሳያል። ​4-Device Fast Charging: 4 እቃዎችን በአንድ ላይ ያለምንም መቆራረጥ ይሞላል። ​Smaller with GaN: የታመቀ፣ ሙቀት የማይፈጥር እና አስተማማኝ አሰራር። ​Foldable Plug & Cable: ለጉዞ ምቹ ተጣጣፊ ፕለግ እና ጠንካራ ኬብል አብሮት ያለው። ​ አድራሻ፦ ሰንጋተራ ዮቤክ ቢዝነስ ሴንተር ስልክ094XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
Original Anker 140W 4-Port Fast GaN Charger PD 3.1 Smart Display
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif