ከፍተኛ ጥራት ያለው የፕሪንተር ኬብል 3 ሜትር (3M High Performance Printer Cable)
ፕሪንተርዎን ከኮምፒውተርዎ ጋር ከትንሽ ራርቅ ላለ ቦታ ለማገናኘት ተስማሚ የሆነ ኬብል ይፈልጋሉ?
ይህ 3 ሜትር ርዝመት ያለው ከፍተኛ ጥራት ያለው የፕሪንተር ኬብል (USB Type-A to Type-B) ያለምንም መቆራረጥ የተረጋጋ እና ፈጣን የመረጃ ልውውጥ እንዲኖርዎ ያደርጋል!
ልዩ ባህሪያት፦
* ርዝመት፦ 3 ሜትር (በቢሮም ሆነ በቤት ውስጥ ለተለያዩ አቀማመጦች በጣም ምቹ)
* ጥራት፦ High Performance / 100% Tested & Certified (ጠንካራ እና አስተማማኝ)
* ግንኙነት፦ ከማንኛውም የፕሪንተር ምርት (Canon, HP, Epson, Brother ወዘተ) ጋር በጥሩ ሁኔታ የሚሰራ
* አጠቃቀም፦ በቀጥታ ሰክተው የሚጠቀሙበት (Plug and Play)
ሁኔታ፦ አዲስ በፕላስቲክ የታሸገ (Brand New)
አድራሻ፦ አዲስ አበባ