tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. ግንባታ እና የሙያ አገልግሎቶች
  4. የጣራ አገልግሎቶች
  5. Roofing አገልግሎቶች
አዲስ አበባ, ልደታ, 21/10
12 እይታዎች

Solar Water Heater Installation & Maintenance Service

+1
የቤት ውስጥ እና ኢንዱስትሪ
የአገልግሎት አይነት
Plumbing & Water Supply
አይነት
ለቤትዎ፣ ለቪላዎ፣ ለሆቴል ወይም ለንግድ ህንፃዎ አስተማማኝ የሶላር ውሃ ማሞቂያ (የፀሐይ ብርሃን ቦይለር) መግጠም ይፈልጋሉ? እንደ ፍላጎትዎ የ 200 ሊትር (200L) እና የ 300 ሊትር (300L) ሶላር ቦይለሮችን በጥራት እና በንጽህና እንገጥማለን! የአገልግሎታችን ልዩ ባህሪያት፦ • ከፍተኛ አቅም፦ 1 የሶላር ውሃ ማሞቂያ ብቻ እስከ 20 ለሚሆኑ የሞቀ ውሃ ፈላጊ ክፍሎች (Rooms) ሙሉ በሙሉ ማዳረስ ይችላል። ለሆቴሎች፣ ለቪላዎችና ለትላልቅ መኖሪያ ቤቶች ተመራጭ ነው። • የገጠማ ቦታ፦ ስራችንን ሙሉ በሙሉ በጣራ ላይ (Roof) ወይም በክላዲንግ (Cladding) ላይ ብቻ በከፍተኛ ጥንቃቄ እናከናውናለን። • ደህንነት፦ ምንም አይነት የውሃ ማፍሰስ (Leakage) ችግር እንዳይኖር ደረጃውን የጠበቀ የቧንቧ መስመር ዝርጋታ እና የቦይለር ትስስር እናደርጋለን።
እውቂያ አሳይ
Solar Water Heater Installation & Maintenance ServiceSolar Water Heater Installation & Maintenance Service
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif