tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. እንክብካቤ እና መመገብ
  4. የሕፃናት መታጠቢያ ወንበሮች
አዲስ አበባ, ልደታ, 6 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Delux Baby Bather

+1
Other
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Delux baby bather ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ? እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች ያስዎግዳል እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ አጠቃቀምም ቀላል ነው የትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላሉ የተሰራው ውሃ ከማይቋጥር ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉበት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሃይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ ላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ ከ 0 - 6 ወር ላሉ ብቻ ለስጦታ ተመራጭ
ETB 3,500
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif