tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ቴሌቪዥን እና ቪዲዮ መሳሪያዎች
  4. ቴሌቪዥኖች
  5. 4K UHD ቴሌቪዥን እና ቪዲዮ መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, ኮልፌ ከራኒዮ, 16/09
9 እይታዎች

Lifestar 55"

+1
Smart
ብራንድ
LIFESTAR 55"
ሞዴል
ቴሌቪዥኖች
አይነት
55inches
የስክሪን መጠን
QLED
ቴክኖሎጂ አሳይ
አዲስ
ሁኔታ
አይ
ማስተላለፍ ይቻላል
.የ LIFESTAR 55" Specification 1. ቲቪው ትክክለኛ LG Screen 4K (UHD) Ultra HD ስክሪን ነው የሚጠቀመው . Android 9 ነው 3. RAM 2 GB ROM 16GB ነው 4. Double Screen ነው በቀላሉ ስክሪኑ አይሰበርም 5. ስማርት ሪሞት አለው በሪሞቱም Mouse መጠቀም እንችላለን ይሔ ማለት ስልካችን ላይ ያለ ማንኛውንም Application ቲቪው ላይ ጭነን መጠቀም እንድንችላ Mouse መኖሩ ያግዘናል 6. Built In Wifi እና Hotspot አለው 7. Google Playstore አለው የፈለግነውን Application መጫን እንችላለን 8. Built In ለ IPhone እና ለ Android ስልኮች የሚሆን ስልካችንን Mirror የምናደርግበት MiraCast እና MHshare Applications አለው 9. እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ Built In Applications አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, Google Browser, WeTV በተለይ ደግሞ ያለምንም ክፍያ Spotify መጠቀም ትችላላችሁ 10. ሶስት 4K መቀበል የሚችሉ HDMI Input Port አለው 11. ሁለት ፍላሽ መቀበያ Port አለው ፊልም ማየት ብንፈልግ የተለያዩ ፎርቶችን ማጫወት የሚችል Media Player ተጭኖበታል 12. RJ45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል መቀበያ Port አለው 13. 2 ጃክ መቀበያ Port አለው
እውቂያ አሳይ
Lifestar 55"Lifestar 55"
ETB 90,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif