SOKANY 7L Electric Deep Fryer ሶካኒ የቺብስ ዶሮ እና ስጋ መጥበሻ
✨በመጠኑ እና ጥንካሬዉ ለስራም ሆነ ለቤቶ አግልግሎት ተመራጭ
✓ለእርጥብ እና ቺብስ ስራም ሆነ ለተለያዩ ፕሮግራሞች መጠኑ አስተማማኝ
✓7 ሊትር የመያዝ አቅም ያለዉ
✓የታዋቂዉ ሶካኒ ብራንድ ምርት
✓ለቤትም ሆነ ለሆቴል አገልግሎት ተስማሚ እና ጠንካራ
✓ለቺብስ ፣ ስጋ ፣ዶሮ እና የተለያዩ ምግቦችን ለመጥበስ ተመራጭ
✓ከ 60°C-200°C የሙቀት መቆጣጠሪያ ስላለዉ ለአጠቃቀም ተስማሚ
✓ከጠንካራ ብረት የተሰራ እና ዉስጡ የማይዝ
የትኛዉንም የቤት እቃ በቅናሽ እና በጥራት እናቀርባለን
አድራሻ: መርካቶ ተክለሃይማኖት
:
:+ ይደውሉ
የትኛዉንም የቤት እቃ በቅናሽ እና በጥራት እናቀርባለን
አድራሻ: መርካቶ ተክለሃይማኖት
:
:+ ይደውሉ